Skip to content
ሁሉም እቃዎች ከ15–20 ቀናት ውስጥ ያሉበት ይደርሳሉ!
Home
Men
Men
Men accessories
Men jackets
Men Bags
Men Hoodies
Men shirts
Men Shoes
Men watches
Men trousers
Men Sweaters
Women
Women
Women Tops
women blouse
Women 2pc outfit
Women Bra
Women cardigan
Women Dress
Women Bags
Women Heels
Women sneakers
Women bottoms
Wallets & Cardholders
Beauty & Fragnance
Beauty & Fragnance
jewelery
Cosmetics and Other products
Perfumes
Sunscreen
Other Items
Policy
Log in
Search
Home
Men
Men accessories
Men jackets
Men Bags
Men Hoodies
Men shirts
Men Shoes
Men watches
Men trousers
Men Sweaters
Women
Women Tops
women blouse
Women 2pc outfit
Women Bra
Women cardigan
Women Dress
Women Bags
Women Heels
Women sneakers
Women bottoms
Wallets & Cardholders
Beauty & Fragnance
jewelery
Cosmetics and Other products
Perfumes
Sunscreen
Other Items
Policy
Search
Log in
Cart
Item added to your cart
View cart
Check out
Continue shopping
Collection:
Women Sweaters and Sweatshirt
No products found
Use fewer filters or
remove all
Frequently Asked Questions
እቃዎችን ለማድረስ ስንት ቀን ይፈጃል?
ትዕዛዝዎ በተሳካ ሁኔታ ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ እቃዎ በ 15–20 ቀናት ውስጥ ይደርስዎታል።
የትራንስፖርት/የማድረሻ (Delivery) ክፍያ ስንት ነው?
በአዲስ አበባ ውስጥ ላሉ ደንበኞቻችን የማድረሻ አገልግሎታችን ሙሉ በሙሉ ነፃ (Free Delivery) ነው። ከአዲስ አበባ ውጭ ላሉ የክልል ከተሞች ግን እንደ ቦታው ርቀት ተመጣጣኝ የትራንስፖርት ክፍያ ይታሰባል።
የክፍያ ሁኔታው እንዴት ነው? የቅድመ ክፍያ ይጠየቃል?
አዎ፣ ትዕዛዝዎን ለማረጋገጥ እና ወደ እርስዎ እንዲላክ ለማድረግ 25% ቅድመ ክፍያ (Advance Payment) መክፈል ይጠበቅብዎታል። ቀሪውን 75% ክፍያ እቃዎ ሲደርስዎት ይከፍላሉ።
ቅድመ ክፍያውን በምን ዓይነት መንገድ መክፈል እችላለሁ?
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE / CBE Birr)፣ ቴሌብር (Telebirr) ወይም ሌሎች የባንክ አማራጮችን በመጠቀም በቀላሉ መክፈል ይችላሉ። ክፍያ እንደፈጸሙ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኝ (Screenshot/Receipt) ይላኩልናል።
ከአዲስ አበባ ውጭ እቃው እንዴት ነው የሚደርሰኝ?
ለክልል ደንበኞች እቃዎችን በአስተማማኝ የፖስታ/የጭነት አገልግሎት ድርጅቶች ወይም በህዝብ ማመላለሻ መኪኖች በኩል በፍጥነት እና በጥንቃቄ እንልካለን።
ትዕዛዜ የት እንደደረሰ እንዴት ማወቅ እችላለሁ?
ትዕዛዝዎ ከተላከበት ጊዜ ጀምሮ እቃዎ ያለበትን ሁኔታ በስልክ ወይም በቴሌግራም አድራሻችን በመደወል/መልእክት በመላክ መከታተል ይችላሉ። እቃው ሲደርስም በቀጥታ እንደውልልዎታለን።
Choosing a selection results in a full page refresh.
Opens in a new window.